1 year ago አቶ አንዷለም አራጌ ከመሰረቱት ኢዜማ ለምን ለቀቁ? ሀገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ በወደቀችበት በአሁኑ ወቅት ኢዜማ “ሰላማዊ የትግል ስልቶችን ቀይሶ ታግሎ ማታገል” አለመፈለጉንም አንስተዋል