4 years ago በኪሊማንጃሮ ተራራ የተነሳው እሳት 28ኪ.ሜ ስኩየር የሸፈነ ደንን አወደመ በታንዛኒያ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ በሆነው ኪሊማንጃሮ ባለፈው እሁድ የተነሳው እሳት እስካሁን አልቆመም