ስለ "አል ዐይን ኒውስ" በአጭሩ

በ 2015 (እ.ኤ.አ) የተቋቋመ ሁሉን አቀፍ የዲጂታል ሚዲያ መድረክ ነው፡፡ ከ “ዓለም አቀፉ የመገናኛ ብዙሃን

ኢንቬስትመንት ፍሪ ዞን ኤል.ኤል.ሲ” ኩባንያ የንግድ ምልክቶች አንዱ ሲሆን (ዋና መስሪያ ቤቱ) በአቡ ዳቢ - የተባበሩት

አረብ ኤምሬቶች ይገኛል፡፡ የአል ዐይን ኒውስ ራዕይ በዲጂታል ጋዜጠኝነት ዓለም አቀፍ መሪ ለመሆን ያለመ ነው፡፡

ለተከታዮቹም በተለያዩ ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በአረብኛ ፣ በፋርሲኛ ፣ በቱርክኛ እና በፈረንሳይኛ ተደራሽ

በመሆን ላይ ነው፡፡ በካይሮ ፣ በአዲስ አበባ እና በአሌክሳንድሪያም ቅርንጫፍ ቢሮዎች ያሉት ሲሆን በዓለም ዙሪያ

የሚገኙ በርካታ ዘጋቢዎቹ ሁሉንም ዓለምአቀፍ ክስተቶች እና የተለያዩ ሁነቶች በፍጥነት ይዘግባሉ፡፡


አል ዐይን ኒውስ ሁሉን አቀፍ ሽፋን የሚሰጥ እና የዓለም ክስተቶችን በወቅቱና በጊዜው ለተከታዮቹ የሚያደርስ ሲሆን

ተዓማኒነትን ፣ ፍጥነትን እና ሙያዊነትን አጣምሮ ይዘቶቹን በዲጂታል የሚዲያ አማራጮች ያቀርባል፡፡ እንዲሁም

ሪፖርቶችን ፣ ጥናቶችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን በምሁራን ፣ በፖለቲከኞች ፣ በአምደኞች እና በተለያዩ ባለሙያዎች

በማዳበር ያቀርባል፡፡

መተግበሪያውን ያውርዱ ወይም ያዘምኑ