ከማሊያ ማስታወቂያ ከፍተኛ ገንዘብ የሚያገኙ 10 ክለቦች
የፈረንሳዩ ፒኤስጂ፣ አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ደረጃዋን በማሻሻል ወደ 13ኛ ከፍ ብላለች
አሰልጣኝ ቴን ሃግ በበኩላቸው ኦናና ስህተቱን ማመኑ ጥሩ ቢሆንም ችግሩ እንደቡድን የሚወሰድ ነው ብለዋል
በነገው እለት ማንቸስተር ዩናይትድ የጀርመኑን ባየር ሙኒክ የሚገጥምበት ጨዋታ ተጠባቂ ነው
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለሳዑዲው አል ናስር በተከታታይ 4 ጨዋታዎች ጎል ማስቆጠር ችሏል
ባለፈው ወር በ90 ሚሊዮን ዩሮ ከፒኤስፒ ለአል ሂላል የፈረመዉ የ31 አመቱ ተጨዋች የአል ሂላል አራኛው ግብ በ83 ደቂቃ እንዲቆጠር ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል
ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በምርጥ አሰልጣኝነት ለሽልማቱ በእጩነት ቀርቧል
ፊፋ ተጨዋቿን ያለፈቃዷ ስሟል በተባለው ሩቢያለስን ለ3 ወራት ከማንኛውም የውድድር አይነት አግዶታል
ሮናልዶ በሶሪያና ቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎች ሲከሰቱም ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም