ሙሳ ፋኪ መሀማት ራሳቸውን ለይቶ ማቆያ አስገቡ
ሙሳ ፋኪ መሀማት ራሳቸውን ለይቶ ማቆያ አስገቡ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሀማት ራሳቸውን ለይቶ ማቆያ ማስገባታቸውን ( ኳራንታይን ማድረጋቸውን) በትዊተር ገጻቸው ገለጹ፡፡
ሊቀመንበሩ ራሳቸውን ለይተው ለማቆየት የወሰኑት አንድ በቢሯቸው የሚሰራ የኮሚሽኑ ሰራተኛ በቫይረሱ መያዛቸው መረጋገጡን ተከትሎ ነው፡፡ ሌሎች ባልደረቦቻቸውም ራሳቸውን እንደለዩ ገልጸዋል፡፡