በፈረንጆቹ 2019 በዓለም ዙሪያ የተከሰቱ ዓበይት ፖለቲካዊ ሁነቶች ምን ነበሩ?
በፈረንጆቹ 2019 በዓለም ዙሪያ በርካታ ፖለቲካዊ ሁነቶች ተካሂደዋል፡፡ ከእንግሊዟ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ ስልጣን መልቀቅ እስከ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ መከሰስ ድረስ በርካታ አነጋጋሪ ሁነቶች ተከስተዋል፡፡ ዓበይት የሚባሉት ሁነቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
aXA6IDE4LjIxNy4xODIuNDUg ejasoft island