4 years ago ከአንጎላ የአልማዝ ማዕድን ማውጫ በወጣ መርዛማ ፈሳሽ በዴሞክራቲክ ኮንጎ 12 ሰዎች ሞቱ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለጉዳቱ ካሳ ያስፈልገኛል ያለች ሲሆን፤ መጠኑን ግን አልተናገረችም