2 years ago የሞሮኮና የፒ.ኤስ.ጂ ኮከብ አሽራፍ ሃኪሚ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሰሰ ሃኪሚ ወንጀሉን የፈጸመው ከሳሹን ወደ ቤቱ አብራው እንድትሄድ “እከፍልሻለሁ” በሚል አግባብቶ ነው ተብሏል