4 years ago 77 በመቶ ያህል ውጤታማ ነው የተባለለት የወባ ክትባት በሙከራ ሂደት ላይ ነው ተባለ ክትባቱ በዓለም ጤና ድርጅት የተቀመጡ የውጤታማነት መመዘኛ መስፈርቶችን ያሟላ የመጀመሪያው የወባ ክትባት ነው ተብሏል