4 years ago ሶማሊ ላንድ ከ16 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፓርላማ ምርጫ አካሄደች 82 መቀመጫ ላለው የሶማሊ ላንድ ፓርላማ ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች 246 እጩዎችን አቅርበዋል