2 years ago የሩሲያው ዋግነር ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን እንደሚባለው ሱዳን ውስጥ አለ? ምንስ እያደረገ ነው? ዋግነር ቡድን “አንድም ተዋጊዬ በአሁኑ ወቅት ሱዳን ውስጥ የለም” ሲል የሚቀርብበትን ክስ ውድቅ አድርጓል