2 years ago በቀን ከ30 ደቂቃ በላይ ስልክ ማውራት ለደም ግፊት እንደሚዳርግ ተመራማሪዎች ገለጹ ተመራማሪዎች እንዳሉት ረዥም ሰዓት የሞባይል ስልክ የሚደውሉ ሰዎች ለደም ግፊት የበለጠ ተጋላጭ ሆነው ተገኝተዋል