8 months ago የሳንባ ካንሰር የማያጨሱ ሰዎችን ጭምር እንደሚያጠቃ ያውቃሉ? ለሶስት ሳምንት የዘለቀ ሳል፣ የድምጽ መሻከር እና ለመዋጥ መቸገር ከሳንባ ካንሰር ምልክቶች መከካል ይጠቀሳሉ