1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል አከባበር በፎቶ
በኢትዮጵያ የነበረውን አከባበር ምን እንደሚመስል ይመልከቱ
1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል
1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል።
የኢድ አል አድሃ በዓል በኢትዮጵያ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች ተከብሯል።
የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን ሰብሰብ ብለው ሶላት በማድረስ አክበረውታል።
በሜካ የዘንድሮ የኢድ አል አድሃ በዓል ከአለፉት አመታት ለየት ያለ ነው። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በቁጥር ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ በመነሳቱ፣ በእስለምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ ቦታ ተደርጋ በምትታየው የሳኡዲ አረቢያዋ ሜካ በድምቀት ተከብሯል።
በሜካ ከ2 ሚሊዮን በላይ ቁጥር ያላቸው የእስልምና እምነት ተከታዮች መገኘታቸው ተገልጿል።
በኢትዮጵያ የነበረውን አከባበር ምን እንደሚመስል ይመልከቱ። ምስሎቹን ከተለያዩ ሚዲያዎች ተጠቅመናል።