![](https://cdn.al-ain.com/images/2024/3/15/252-191641-thumbnail-1-_700x400.png)
ጣሊያኖቹ ኤሲ ሚላን እና ሮማም እርስ በእርስ ይፋለማሉ
የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል በዛሬው እለት በስዊዘርላንድ ኒዮን ከተማ ይፏ ሆኗል።
በዚህም መሰረት ሊቨርፑል ከ አታላንታ የተደለደለ ሲሆን፤ የጣሊያኖቹ ኤሲ ሚላን ከ ሮማ ደግሞ እር በእርስ የሚፋለሙ ይሆናል።
ባየር ሊቨርኩሰን ከ ዌስትሀም ዩናይትድ የተደለደሉ ሲሆን፤ ቤኔፊካ ከ ማርሴይ በሩብ ፍጻው የሚፋለሙ ይሆናል።