የህዳሴው ግድብ እውነታዎች
ግንባታው ከተጀመረ 12 ዓመታት ያስቆጠረው የህዳሴ ግድብ 91 በመቶ ተጠናቋል
ግድቡ ዘንድሮ ካለፉት አመታት እጅግ ከፍ ያለ ውሃ እንደሚይዝ ይጠበቃል
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባትታ 91 በመቶ መጠናቀቁ ተገልጿል።
12ኛ አመቱን የያዘውና እስካሁን ከ181 ቢሊየን ዶላር በላይ የወጣበት ፕሮጀክት፥ በዚህ ክረምት ከፍተኛ መጠን ያለው ውሃ እንደሚይዝ ይጠበቃዋል።
ግድቡ ዘንድሮ የሚያዘው የውሃ መጠን ብቻ ባለፉት ሶስት አመታት ከተያዘው ብልጫ እንደሚኖረውም ነው የተነገረው።
የህዳሴው ግድብና አሃዛዊ እውነታዎችን ይመልከቱ፦