የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በአመት ለተጫዋቾች ደመወዝ ከ2 ቢሊየን ፓውንድ በላይ ያወጣሉ
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በአመት 2 ቢሊየን ፓውንድ የሚጠጋ ገንዘብ ለተጫዋቾቻቸው ደመወዝ ይከፍላሉ።
ማንቸስተር ዩናይትድ በአመት ከ203 ሚሊየን ፓውንድ በላይ በማውጣት ቀዳሚው የሊጉ ክለብ ነው።
አምና የሶስትዮሽ ዋንጫ ያሳካው የከተማ ተቀናቃኙ ሲቲ ከ201 ሚሊየን ፓውንድ በማውጣት ይከተላል።
አርሰናል፣ ቼልሲ እና ሊቨርፑል ለተጫዋቾች ከፍተኛ ደመወዝ በመክፈል እስከ5ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
ከሲቲ ጋር አምስት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ያነሳው ኬቪን ደብሩይነ ከፍተኛው ተከፋይ ተጫዋች ነው።
በሊጉ ከፍተኛ ተከፋይ የሆኑ 10 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይመልከቱ፦