2 ነጥብ 8 ጊጋ ባይት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጨው የቻይናው ጎልመድ ሶላር ፓርክ በግዙፍነቱ የዓለማችን ቀዳሚው ነው
በዓለም ዙሪያ የንጹህ የኃይል ምንጭ ፍላጎት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የፀኃይ (ሶላር) የኃይል ማመንጫዎች ተፈላጊነት እየጨመረ ይገኛል።
የተለያዩ ሀገራት በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ ገንዘብ እያፈሰሱ ከፀኃይ ብርሃን (ሶላር) የኃይል ማመንጫዎችን መገንባት ላይ የተሰማሩ ሲሆን፤ ቻይና ቀዳሚውን ስፍራ ትይዛለች።
ከፀኃይ ብርሃን 2 ነጥብ 8 ጊጋ ባይት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያመነጨው የቻይናው ጎልመድ ሶላር ፓርክ በግዙፍነቱ የዓለማችን ቀዳሚው ነው።