ልዩልዩ
ታሪካዊቷን አስመራ እናስጎብኛችሁ
በዩኔስኮ የዓለም ቅርስ ሆና የተመዘገበችው የአስመራ ከተማ 1 ሚሊዮን የሚጠጋ ነዋሪ አላት፡፡
አስመራ በጣሊያን የቅኝ ግዛት ዘመን በተሰሩና ይዘታቸውን ባልለቀቁ ታሪካዊ ሕንጻዎቿ ትታወቃለች፡፡