ሪያድና ቴህራን በመጋቢት ወር በቻይና አደራዳሪነት ግንኙነታቸውን ለማደስ መስማማታቸው ይታወሳል
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳኡዲ አረቢያ ገብተዋል።
በየመን እና ሶሪያ በእጅ አዙር ሲፋለሙ የቆዩት ሪያድ እና ቴህራን በ2016 ነበር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ያቋረጡት።
ሁለቱ ሀገራት በመጋቢት 2023 በቻይና አደራዳሪነት ግንኙነታቸውን ለማደስ መስማማታቸው ይታወሳል።
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ሪያድ የገቡት የአረብ እና ሙስሊም ሀገራት በጋዛ ጉዳይ እያደረጉት ባለው ምክክር ለመሳተፍ ነው።
ራይሲ ስለጋዛ ከንግግር ያለፈ ተግባራዊ እርምጃ ያስፈልጋል ሲሉ የሰጡትን መግለጫ በዝርዝር ያንብቡ፦ https://bit.ly/40vrDVH
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic