ከፍተኛ የአየር ብክለት ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት
የከተሞችን የብክለት ደረጃ ለመገምገም የሚረዳ የብክለት መረጃ ጠቋሚ መሳሪያ ተሰርቷል
የግብጽ ካይሮ ፣ የናይጄሪያ ሌጎስና የሞሮኮ መራካሽ ከተሞች የአየር ብክለት ካለባቸው የአፍሪካ ከተሞች ቀዳሚዎቹ ናው
የአየር ብክለት በተለይም በከተሞች አካባቢ እየተባባሰ የመጣ ሲሆን፤ በሰዎች ጤና ላይ እንዲሆም በስነ ምህዳራቸውን ላይ ከፍተኛ የአካባቢ አደጋዎችን እያስከተለ የሚገኝ ነው።
በተለይም በከተሞች አካባቢ ፈጣን የሆነ የኢንደስትሪ መስፋፋትና የከተሞች እድገት ለአየር ብክለት መከሰት በዋናነት ከሚጠቀሱት መካከል ናቸው።
ዜጐች ከአየር፣ ከውሃ እና ከድምፅ ብክለት ጋር ሲታገሉ፣ የከተሞችን የብክለት ደረጃ ለመገምገም የሚረዳ የብክለት መረጃ ጠቋሚ መሳሪያ ተሰርቷል።
በዚህም መሰረት ከፍተኛ የአየር ብክለት ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት እንደሚከተለው ቀርበዋል