ፖለቲካ
“መንግስት ግድያ ከሚጽሙ ኃይሎች ራሱን መነጠሉን ማረጋገጥ አለበት”-አቶ በለጠ ሞላ
“መንግስት ግድያ ከሚጽሙ ኃይሎች ራሱን መነጠሉን ማረጋገጥ አለበት”-አቶ በለጠ ሞላ
አብን አሁን ላይ በአማራ ክልል ያለው የሰላምና የጸጥታ ሁኔታ በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ካለው የተሻለ እንደሆነ ገልጿል
አብን አሁን ላይ በአማራ ክልል ያለው የሰላምና የጸጥታ ሁኔታ በኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ካለው የተሻለ እንደሆነ ገልጿል፡፡ ንቅናቄው የኢንቨስትንትና የጎብኝዎች ፍሰት ለዚህ ማሳያዎች መሆናቸውን ገልጿል፡፡ በንጹሃን ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው ሪፖርት “መንግስት ያለ አይመስልም ነበር”ማለቱን አቶ በለጠ ኮሚሽኑ ያወጣው ሪፖርት ትክክለኛ እንደሆነም ገልጸዋል፡፡ መተከልን ጨምሮ በሌሎች ቦታዎች ያሉ ግድያዎች እንዲቆሙ ለማድረግ “መንግስት ግድያ ከሚጽሙ ኃይሎች ራሱን መነጠሉን ማረጋገጥ አለበት” ተብሏል፡፡