ፖሊስ 3 ሰዎችን ያሰረ ሲሆን፣ 1 ሺህ 200 ኪ.ግ ሀሺሽም ይዟል
የስፔን ፖሊስ የእጽ አዘዋዋሪዎችን በባህር ላይ ሲያሳድድ የሚያሳይ ቪዲዮ ለቋል።
በሄሊኮፐተር የተቀረጸው ቪዲዮ የእጽ አዘዋዋሪዎች እና የፖሊስ ጀልባ በከፍተኛ ፍጥነት ሲጓዙ ያሳያል።
ፖሊስ 3 ሰዎችን ያሰረ ሲሆን፣ 1 ሺህ 200 ኪ.ግ ሀሺሽም ይዟል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic