ቆይታዋ ለተለያዩ ጥናቶች መነሻ የሚሆን ግብአት እንደሚገኝበት ታምኗል
ስፔናዊቷ አትሌት ቤትሪዝ ፊላሚኒ ለ500 ቀናት ቀንና ሌሊቱን መለየት አልቻለችም።
አትሌቷ 70 ሜትር ጥልቀት ባለው ዋሻ ውስጥ በአስቸጋሪ ሁኔታ ቆይታለች።
ቆይታዋ ከእንቅልፍ እና ከአዕምሮ ጋር ለተያያዙ የተለያዩ ጥናቶች መነሻ የሚሆን ግብአት እንደሚገኝበት ታምኗል።
ፊላሚኒ የታወቀች ተራራ ወጭ እና ስፖርተኛ ስትሆን ከ500 ቀናት በኋላ ጽሃይ ማግኘቷ ተነግሯል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic