የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር የሀገሪቱ እግር ኳስ ሃላፊ ድርጊት በይቅርታ አይታለፍም አሉ
የስፔን አግር ኳስ ፌዴሬሽን ሃላፊ የብሔራዊ ቡድን አባሏን ከንፈር መሳማቸው ይታወሳል
ኃላፊው በተጫዋቿ ላይ ለፈጸሙት ድርጊት ይቅርታ መጠየቃቸው ይታወሳል
የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር የሀገሪቱ እግር ኳስ ሃላፊ በይቅርታ አይ ታለፍም አሉ።
የስፔን ሴት ብሔራዊ ቡድን ባሳለፍነው ቅዳሜ ከእንግሊዝ አቻው ጋር ያደረገ ውን የዓለም ዋንጫ ጨዋታ 1ለ0 በማሸነፍ በታሪክ የመጀመሪያውን ዋንጫ አሸንፈ a word
ለስፔናዊያን ልዩ ስሜት የፈጠረው ይህ የዋንጫ ድል በሜዳሊያ አሰጣጥ ወቅት የተፈጠረው ክስተት አሁንም አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ነው።
የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሃላፊ የሆኑት ልዊስ ለዋንጫ አሸናፊ ተጫዋቾች ሜዳሊያ በመስጠት ላይ እያሉ ጀኒ ሄርሞሶ የተባለችው ተጫዋ ከንፈ He said it.
ሃለፊው ዘግይተው ባደረኩት ነገር አፍሬያለሁ፣ ነገር ነው ያደረ ኩት ለሰራሁት ስህተት ይቅርታ እጠይቃለሁ ብለዋ።
ይሁንና ጉዳዩ አሁንም ትኩረት እንደሳበ ሲሆን የስፔን ስፖርተኞች እ ታዋ ቂ ሰዎች የሃላፊውን ድርጊት ኮንነዋል።
ተጨዋቿን የሳሙት የስፔን እግርኳስ ኃላፊ ይቅርታ ጠየቁ
አሁን ደግሞ የስፔን ጠቅላይ ሚኒስትር ፔድሮ ሳንቼዝ ለተፈጸመው ድርትይቅ ርታ በቂ አይደለም ሲሉ ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም “ያየነው ድርጊት ተቀባይነት የለውም፣ ጉዳዩ ከ ይቅርታም በላይ ነው መንግስታችንም ጉዳዩን ጾታዊ ጥቃት መሆኑን ይረዳል” ሲሉ ም ጠቅሰዋል።
በእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ከንፈሯን የተሳመችው የ33 ዓመቷ የዓለም ዋንጫ አሸና ፊዋ ህረሞሶ ስለጉዳዩ እንዳለችው ባጭሩ አልወደድኩትም ብላለች።
የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሃለፊ ባደረጉት ነገር ከይቅርታ በላይ ስጣን እንዲለቁ ከፍተኛ ግፊት ከተለያዩ አካላት እየተደረገባቸው እንደሆነ ተገል he said