ዋትስአፕ በፈረንጆቹ በ2023 በየትኞቹ ስልኮች ላይ መስራት ያቆማል?
ዋትስአፕ መተግበሪያ ካሳለፍነው ቅዳሜ ጀምሮ መስራት ያቆመባቸውን ስልኮች ይፋ አድርጓል
ዋትስአፕ መስራት ያቆመባቸውን 50 አይነት ስማርት ስልኮች ይፋ አድርጓል
በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚስችል መተግበርያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 በተወሰኑ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎቱን የሚያቆም መሆኑን አስታውቋል።
በዚህም መሰረት በፈረንጆቹ 2023 ዋትስአፕ 50 የስማርት ስልክ አይነቶች ላይ ካሳለፍነው ቅዳሜ አንስቶ መስራት ማቆሙን ነው ኩባንያው ያስታወቀው።
ዋትስአፕ መስራት የሚያቆምባቸው የስማር ስልክ አይነቶች
አፕል
አይፎን 5 (iPhone 5)
አይፎን 5 ሲ (iPhone 5c)
ዜድ.ቲ.ኢ
ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ ፍሌከስ (ZTE Grand S Flex)
ዜድ.ቲ.ኢ ግራንድ (ZTE Grand X Quad V987)
ዜድ.ቲ.ኢ ሜሞ (ZTE Memo V956)
ሁዋዌይ
ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ (Huawei Ascend D)
ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 1 (Huawei Ascend D1)
ሁዋዌይ አክሴንድ ዲ 2 (Huawei Ascend D2)
ሁዋዌይ አክሴንድ ጂ740 (Huawei Ascend G740)
ሁዋዌይ አክሴንድ ሜት (Huawei Ascend Mate)
ሁዋዌይ አክሴንድ ፒ1 (Huawei Ascend P1)
ሁዋዌይ አክሴንድ (Huawei Ascend D quad XL)
ኤል ጂ
ኤል.ጂ ኢናክት (LG Enact)
ኤል.ጂ ሉሲድ 2 (LG Lucid 2)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ (LG Optimus 4X HD)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3 ( LG Optimus F3)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ3ኪው (LG Optimus F3Q)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ5 (LG Optimus F5)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ6 (LG Optimus F6)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤፍ7 (LG Optimus F7)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል2 (LG Optimus L2 II)
ኤል.ጂ ኦፕቲመስ ኤል3 (LG Optimus L3 II)
ሳምሰንግ
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤ..ሲ.ኢ 2 (Samsung Galaxy Ace 2)
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኮር (Samsung Galaxy Core)
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 2 (Samsung Galaxy S2)
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ 3 ሚኒ (Samsung Galaxy S3 mini)
ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ (Samsung Galaxy Trend II)
ሳምሰንግ ጋላክሲ ትሬንድ ላይት (Samsung Galaxy Trend Lite)
ሶኒ
ሶኒ ኤክስፒሪያ አርክ ኤስ (Sony Xperia Arc S)
ሶኒ ኤክስፒሪያ ማይሮ (Sony Xperia miro)
ሶኒ ኤክስፒሪያ ኒዮ ኤል (Sony Xperia Neo L)
በዋትስአፕ መልእክት ለመላክ የሚስችል መተግበርያ በአዲሱ የፈረንጆቹ 2023 መስራት ካቆመባቸው ስማርት ስልኮች መካከል ተጠቃሽ ናቸው።