4 years ago ኢትዮጵያ የብዝሓ-ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያን አስመረቀች መቀበያው ከ5 የተለያዩ የመሬት ምልከታ ሳተላይቶች መረጃን ለመቀበል የሚያስችል ነው ተብሏል