ዛሬ መስከረም 20 ባንኮች አንድ ዶላርን በስንት ብር እየመነዘሩ ነው?
ባንኮች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከውጭ በሃዋላ ለሚላክ የውጭ ምንዛሬ ያቀረቡት ስጦታ ሊጠናቀቅ 10 ቀናት ቀርተውታል
ባንኮች አዲስ አመትን አስመልክቶ ከውጭ በሃዋላ ለሚላክ የውጭ ምንዛሬ ያቀረቡት ስጦታ ሊጠናቀቅ 10 ቀናት ቀርተውታል
የግል ንግድ ባንኮች 1 ዶላርን እስከ 112 ብር እየገዙ፤ እስከ 126 ብር እየሸጡ ይገኛሉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሐዋላ የተላከ ገንዘብ ላይ በእያንዳንዱ ዶላር በእለቱ ምንዛሬ ላይ ተጨማሪ 8 ብር ስጦታ እሰጣለሁ ብሏል
በመደበኛ የባንኮች እለታዊ የምንዛሬ ተመን 1 ዶላር እስከ 112 ብር ተገዝቶ እስከ 126 ብር እየተሸጠ ይገኛል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሐዋላ የተላከ ገንዘብ ላይ በእያንዳንዱ ዶላር በእለቱ ምንዛሬ ላይ ተጨማሪ 8 ብር ስጦታ እሰጣለሁ ብሏል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላር በ112 ብር እየገዛ፤ በ123 እየሸጠ ነው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ዶላር በ112 ብር እየገዛ፤ በ123 እየሸጠ ይገኛል
የግል ንግድ ባንኮች 1 ዶላርን እስከ 112 ብር እየገዙ፤ እስከ 126 ብር እየሸጡ ይገኛሉ
ልማት ባንክ አንድ ዶላር በ116 ብር ገዝቶ በ123.72 ብር እየሸጠ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም