2 years ago ጥቁር ሴቶች በጡት ካንሰር የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመላከተ በአሜሪካ ብቻ ባለፉት 8 ዓመታት ውስጥ ከ415 ሺህ በላይ ሴቶች በጡት ካንሰር ህይወታቸውን አጥተዋል ተብሏል