ፎርብስ መጽሄቴ በ2023 ባወጣው ሪፖርት ናይጀሪያዊው አሊኮ ዳንጎቴ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል
አፍሪካ ያሏት ቀዳሚ ቢሊየነሮች ባላቸው የሀብት መጠን በደረጃ ተቀምጠዋል።
ፎርብስ መጽሄት በ2023 ባወጣው ሪፖርት ናይጀሪያዊው አሊኮ ዳንጎቴ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል።
ዳንጎቴ በ10.7 ቢሊዮን ዶላር ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት የሆኑት በማንፋክቸሪንግ ኢንዱስት ሰፊ ኢንቨትመንት በማድረጋቸው ነው።
ደቡብ አፍሪካዋው ደቡብ ኒክ ኦፈንሂመር እና ቤተሰቦቹ ዳንጎቴን በመከተል ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በፋሽን እና ንግድ የሰማሩት እኝህ ባለሀብት 8.4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አላቸው።