ልዩልዩ
በአፍሪካ የህዝብ ቁጥራቸው በፍጥነት እያደገ የሚገኝ 10 ከተሞች
የአፍሪካ ሀገራት ዋና ከተሞች የሚያስተናግዱት የህዝብ ብዛት በየአመቱ በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ነው
የወርልድ ፓፑሌሽን ሪቪው ለፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገቱ የፍልሰት መጠን መጨመርን አንዱ ምክንያት አድርጎ ያቀርባል
በአፍሪካ የህዝብ ቁጥራቸው በፍጥነት እየጨመረ ከመጡ ከተሞች አዲስ አበባ አንዷ ሆና ተጠቅሳለች።
በ2023 በኢትዮጵያ መዲና የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር ካለፈው አመት በ4 ነጥብ 45 ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅም የወርልድ ፖፑሌሽን ሪቪው መረጃ ያሳያል።
ይህም አዲስ አበባን ከታንዛኒያዋ ዳሬ ሰላም ቀጥላ ፈጣን የህዝብ ቁጥር እድገት ያስመዘገበች የአፍሪካ ከተማ ያደርጋታል።
በአፍሪካ የህዝብ ቁጥራቸው በፍጥነት እያደገ የሚገኝ 10 ከተሞችን ይመልከቱ፦