ኢኮኖሚ
ከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ጠንካራ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ናቸው?
የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለቀወ ዋጋ ጥንካሬውን እና ድክመቱን ያሳያል
ከአፍሪካ ከዶላር አንጻር ጠንካራ ገንዘብ ያላት ቀዳሚ ሀገር ቱኒዚያ ነች
ከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ጠንካራ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራት ከሰሞኑ ይፋ ተደርገዋል።
የአንድ ሀገር ገንዘብ በሌላ ሀገር ገንዘብ ሲመነዘር ያለቀወ ዋጋ ጥንካሬውን እን ድክመቱን ያሳያል የተባለ ሲሆን፤ ቢዝነስ ኢንሳይደር አፍሪካ ከሰሞኑ ከከዶላር አንጻር ገንዘባቸው ጠንካራ የሆነ 10 የአፍሪካ ሀገራትን ይፋ አድርጓል።
ከአፍሪካ ከዶላር አንጻር ጠንካራ ገንዘብ ያላት ቀዳሚ ሀገር ቱኒዞያ ነች፤ ሊቢያና ሞሮኮም በዝርዝሩ ከቀዳሚዎች መካከል ሲሆኑ፤ ጎረቤት ሀገር ኤርትራም በዝርዝሩ ተካታለች።