ፖለቲካ
የአፍሪካ ህብረት 60ኛ ዓመት ከምስረታው እስከ አሁን ጉዞው ምን ይመስላልʔ
የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ስሙን ወደ አፍሪካ ህብረት ከቀየረ 20 ዓመት ሆኖታል
![](https://cdn.al-ain.com/images/2023/5/25/252-183752-whatsapp-image-2023-05-25-at-2.50.36-pm_700x400.jpeg)
አቶ ክፍሌ ወዳጆ የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ዋና ጸሀፊ ነበሩ
የአፍሪካ ህብረት 60ኛ ዓመት እየተከበረ ይገኛል።
የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት በኢትዮጵያ አስተባባሪነት ነበር ከ60 ዓመት በፊት በአዲስ አበባ የተመሰረተው።
በ32 የአፍሪካ ሀገራት የተመሰረተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት አሁን ላይ 55 አባል ሀገራት አሉት።
ድርጅቱ ሲመሰረት ኢትዮጵያዊው ክፍሌ ወዳጆ የመጀመሪያው ዋና ጸሀፊ ሆነው ለአንድ ዓመት አገልግለዋል።