ቬጂተሪያን መሆን ወይም አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ
ቬጂተሪያን ዳይት ተጠቃሚ መሆን ጥቅሞች ምንድናቸው?
ቬጂተሪያን መሆን ወይም አትክልት እና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ በርካታ ጥቅሞች እንዳሉት ባለሙያዎች ይናገራሉ።
አትክልትና ፍራፍሬን አዘውትሮ መመገብ ክብደት እና የልብ ህመም ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና እንዲሁም ሰውነታችን በቂ ፋይበር እንዲኖረው ያደርጋል።
ቬጂተሪያን መሆን ተጓዳኝ ጉዳቶችም አሉት።
የሰውነት ስብ መቀነስ፣ የምግብ ማዕድን እጥረት እና የሰውነት የፕሮፒን መጠን አለመሟላት በተጓዳኝ ጉዳትነት ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው።
ይህ የአመጋገብ ስርአት ለአትሌቶች የሚመከር አይደለም።