የ2024ቱ የአውሮፖ ዋንጫ ከሰኔ 14 እስከ ሐምሌ 14 በጀርመን ይካሄዳል
ለ2024ቱ የአውሮፖ ዋንጫ ያለፉ ሀገራት እነማንናቸው?
የ2024ቱ የአውሮፖ ዋንጫ ከሰኔ 14 እስከ ሐምሌ 14 በጀርመን ይካሄዳል። ለውድድሩ ያለፉት የሚከተሉት ናቸው።
ጀርመን
13 ጊዜ ተሳትፋለች
የያኔዋ ምዕራብ ጀርመን በ1972, በ1980, በ1996 አሸንፋለች
ቤልጂየም
በ1980 የዋንጫ ተፋላሚ ነበረች
6 ጊዜ ተሳትፋለች
ፈረንሳይ
10 ጊዜ ተሳትፋለች
የ1984ቱን እና የ2000ውን ውድድር አሸንፋለች
ፖርቹጋል
8 ጊዜ ተሳትፋለች
በ2016 ዋንጫ አንስታለች
ስኮትላንድ
በ1992፣ በ1996 እና በ2020 ምድብ ድልድል ውስጥ ገብታለች
3 ጊዜ ተሳትፋለች
ስፔን
በ1964፣ በ2008 እና 2012 አሸንፋለች
10 ጊዜ ተሳትፋለች
ቱርክ
5 ጊዜ ተሳትፋለች
በ2008 ግማሽ ፌጻሜ ደርሳለች
ኦስትሪያ
በ2020 16ቱ ውስጥ መግባት ችላ ነበር
3 ጊዜ ተሳትፋለች
ኢንግላንድ
በ2020 የዋንጫ ተፋላሚ ነበረች
10 ጊዜ ተሳትፋለች
ሀንጋሪ
በ1964 3ኛ ሆና አጠናቃለች
4 ጊዜ ተሳትፋለች
ስሎቫኪያ
በ1976 አሸንፋለች
5 ጊዜ ተሳትፋለች
አልባንያ
1 ጊዝ ብቻ ተሳትፋለች
በ2016 ምድብ ድልድል ውሰጥ መግባት ችላለች
ዴንማርክ
በ1992 አሸንፋለች
9 ጊዜ ተሳትፋለች
ኔዘርላንድስ
በ1988 አሸንፋለች
5 ጊዜ ተሳትፋለች
ስዊዘርላንድ
በ2020 ሩብ ፍጻሜ ደርሳለች
5 ጊዜ ተሳትፋለች
ሮማንያ
ሩብ ፍጻሜ ደፈየደረሰችበት ጋዜ ነበር
5 ጊዜ ተሳትፋለች