ኢ-ሲጋሬት በከፍተኛ መጠን ጥቅም ላይ የሚውልባቸው ሀገራት
ኢ-ሲጋሬት በኤሌክትሮኒክስ ቴክኒክ ቶባኮ ለማጨሻ ጥቅም ላይ የሚውል መሳሪያ ነው
![](https://cdn.al-ain.com/images/2023/6/13/243-184043-img-20230613-wa0029_700x400.jpg)
ኢንዶኔዥያ ኢ-ሲጋሬት በከፍተኛ መጠን የሚዘወተርበት ሀገር ነች
ኢ-ሲጋሬት በኤሌክትሮኒክስ ቴክኒክ ቶባኮ ለማጨሻ ጥቅም ላይ የሚውል መሳሪያ ነው።
መሳሪያውም ኒኮቲን ያለበትን ፈሳሽ በሚያሞቅበት ጊዜ ተጠቃሚ የሆነ ሰው የሚፈጠረውን ጣዕም ስቦ ወደ አፉ ያስገባዋል።
ኢንዶኔዥያ ኢ-ሲጋሬት በከፍተኛ መጠን የሚዘወተርበት ሀገር ነች።
ኢ-ሲጋሬት መሳሪያ የመምጠጥ ወይም ቫፒንግ በማጨስ ከሚደርሰው ጉዳት ያነሰ እንደሆነ ይነገራል።