በአዲስ አበባ በ2015 ዓ.ም 37 ሽህ 397 ሰዎች ጋብቻ መፈጸማቸው ተመላክቷል
በአዲስ አበባ በ2015 ዓ.ም 4 ሽህ 696 ፍቺ መመዝገቡን የከተማዋ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታውቋል።
በ2015፤ 37 ሽህ 397 ሰዎች ጋብቻ ሲፈጽሙ፤ 4 ሽህ 696 ሰዎች ደግሞ ፍቺ ፈጽመዋል።
የፍቺ መጠኑ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር፤ የ60 በመቶ ገደማ ብልጫ አለው ።