![](https://cdn.al-ain.com/images/2023/4/14/252-234757-whatsapp-image-2023-04-14-at-8.20.16-pm-1-_700x400.jpeg)
ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና አስደንጋጭ ያልሆኑ ናቸው
የኩላሊት ህመም ምልክቶች ከሰው ወደ ሰው ይለያያሉ። መሰረታዊ የህመሙ ዓይነት እና እንደ ከባድነቱ የሚታይብት የህመሙ ምልክት ይወሰናል። ምልክቶቹ ብዙውን ጊዜ ፣ ግልጽ ያልሆኑ እና አስደንጋጭ ያልሆኑ ናቸው። ስለሆነም በህመሙ የመጀመሪያዎቹ ደረጃዎች ህመም ስለመኖሩ ለመለየት አዳጋች ነው።
የኩላሊት ህመም በተለምዶ የሚታዩ ምልክቶችን ይመልከቱ፤