የትምህርት ቤቶች ደረጃ በኢትዮጵያ
86 በመቶ የአንደኛና 71 በመቶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸው- ትምህርት ሚኒስቴር
ሀገሪቱ ካሏት 47 ሽህ ገደማ ትምህርት ቤቶች 99 በመቶዎቹ አመቺ አለመሆናቸው ተጠቅሷል
ሀገሪቱ ካሏት 47 ሽህ ገደማ ትምህርት ቤቶች 99 በመቶዎቹ አመቺ አለመሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የትምህርት ሚኒስቴር ተሰራ ባለው ምዘና አራት ትምህርት ቤቶች ብቻ ከፍተኛውን ደረጃ አሟልተዋል ተብሏል።
86 በመቶ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም 71 በመቶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ፍፁም ከደረጃ በተታች እንደሆኑ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
።