አሜሪካ የሴቶች የዓለም ዋንጫን በደጋጋሚ 4 ጊዜ በማንሳት የሚፎካከራት የለም
የሴቶች የዓለም ዋንጫ ያሸነፉ ብሔራዊ ቡድኖች የትኞቹ ናቸው?የፊፋ የሴቶች የዓለም ዋንጫ የአፈሁኑን ስያሜን አግኝቶ መካሄድ ከጀመረበት ከፈረንጆቹ 1991 ጀምሮ በርካታ አሸናፊዎችን አግኝቷል።
አሜሪካ በፈረንጆቹ የ1991፣ 1999፣ 2015 እና 2019 የፊፋ የሴቶች የዓለም ዋንጫ 4 ጊዜ ማንሳት የቻለች ብቸኛ ሀገር ነች፤ ጀርመን ደግሞ በፈረንጆቹ 2003 እና 2007 የተካሄዱ የሴቶች የዓለም ዋጫዎችን ማሸነፍ ችላለች።
ያለፉትን የዓለም ዋንጫ ውድድር ያሸነፉ ቡድኖች የሚከተሉት ናቸው፦