በከፍተኛ የደን ሽፋን ሩሲያ ቀዳሚ ስትሆን፣ ብራዚልና ካናዳ ይከተሏታል
በዓለማቸን ላይ ካለው አጠቀላይ የደን ሽፋን ውስጥ ከግማሽ በላዩን ማለትም 54 በመቶውን ያዙት 5 የዓለም ሀገራት ናቸው።
በፈረንጆቹ 2020 በወጣ መረጃ ከዓለማችን የመሬት ክፍል ውስጥ 1 በመሮው በደን የተሸፈነ ሲሆን ይህም በአጠቃላይ 4.06 ቢሊየን ሄክታር ላይ ያረፈ ነው።
ከዚህም ግዙፉን የደን ሽፋን በመያዝ ሩሲያ ቀዳሚ ስትሆን፤ ብራዚል፣ ካናዳ፣ አሜሪካ እና ቻጠይና ደግሞ ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል።
የሀገራ ዝርዝርእና ደኑ ያፈረበት መሬት በሄክታርና በመቶኛ እንደሚከተለው ቀርቧል፤ ይመልከቱ