75 በመቶ ጀርመናዊያን አዲስ መንግስት እንደሚፈልጉ ተገለጸ
የመራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ መንግስት ቢቀየር ለጀርመን የተሻለ እንደሚሆን ያምናሉ ተብሏል
በስልጣን ላይ ፓርቲዎች ዳግም ምርጫ ቢካሄድ የመመረጥ እድላቸው ከ20 በመቶ በታች እንደሆነ ተገልጿል
75 በመቶ ጀርመናዊያኔ
የጀርመኑ ተነባቢ ጋዜጣ ቢልድ ይዞት በወጣው ዜና ሁለት ሶስተኛ ጀርመዊያ ን አሁን ባለው መንግስት ላይ ደስተኞች አይደሉም።
በጥናቱ ከተሳተፉ ጀርመናዊያን መካከል በመራሄ መንግስት ኦላፍ ሾልዝ እና ሌሎች ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥምረት የተመሰረተው መንግስት በሌላ መንግስት መቀ የር አለበት ብለው ያምናሉም ተብሏል።
በጥናቱ ከተሳተፉ ጀርመናዊያን መካከል 64 በመቶዎቹ በሀገሪቱ ያለው መንግስ ት ቢለወጥ የተሻለ ይሆናል ብለው እንደሚያምኑም ተገልጿል።
አብዛኞቹ ጀርመናዊያንም አሁን ባለው መንግስት አይደሉም ብለዋል የተባለ ሲሆን 22 በመቶ የጥናቱ ተሳታፊዎች ደግሞ ምርጫ ቢደረግ ለውጥ መጣ ል ብለው አያስቡም ተብሏል።
ጀርመን በየትኞቹ ዘርፎች ነው 2 ሚሊየን ሰራተኞችን እፈልጋለሁ ያለችው?
በጥናቱ ከተሳተፉ ጀርመናዊያን ውስጥ 22 በመቶዎቹ መንግስት ኦላፍ ሾዝ አ ስተዳድር ጥሩ እየሰራ ነው ብለው እንደሚያምኑ ተገልጿል።
እንዲሁም በጥናቱ ከተሳተፉ ዜጎች ውስጥ 49 በመቶዎቹ አስተያየት ሰጪዎች ጥ ምረት ፈጥረው መንግስት የመሰረቱት የጀርመን ፖለቲካ ፓርቲዎች የከፋ ስራ እ የሰሩ ነው ብለው ያምናሉ።
የኦላፍ ሾልዝ አስተዳድር በህዝብ ያለው ተቀባይነት በታሪክ ዝቅተኛው መን ግስት ሆኗል ተብሏል።
የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት በአውሮፓ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ እ ነዳ ጅ ዋጋን ያናረ ሲሆን ጀርመን ደግሞ በነዳጅ አቅርቦት እየተፈተነች ያች ሀ he said it