የዘንድሮው ሀጅ በምን ይለያል?
የዘንድሮው የሀጅ ከላፉት አመታት በበርካታ ምክንያቶች ይለያል
በዓለም ደረጃ የኮሮና ወረረሽኝ ተከስቶ የነበረበት ወቅች፣ በሀጅ ተጓዦች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳደሩ ይታወሳል
የዘንድሮው የሀጅ ከላፉት አመታት በበርካታ ምክንያቶች ይለያል።
በዓለም ደረጃ የኮሮና ወረረሽኝ ተከስቶ የነበረበት ወቅች፣ በሀጅ ተጓዦች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳደሩ ይታወሳል።
በኮሮና ወቅት ሳኡዲ አረቢያ ትንሽ ቁጥር ያለው ምዕመን ተራርቆ እንዲያከብር የሚያስገድድ ህግም አውጥታ ነበር።
የዘንድሮ ሀጅ ያለምንም ገደብ የሚከበር ሲሆን ሀገራቱ ለጓዦች መመላሻ የሚሆን 1000 ባሶችን አዘጋጅታለች።
ለተጓዞች የአገልግሎች ክፍያ ቅናሽም ተደርጓል።
በዘንድሮው ሃጅ 2.6 ሚሊዮን ህዝብ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል።