እስራኤላውያን ሳይረን በሰሙ ሰዓት መጠለያ ፍለጋ እየሯሯጡ ነው ተብሏል
ከጋዛ ሰርጥ ወደ እስራኤል ሮኬቶች እየተተኮሱ ነው።
በእስራኤል ከተሞችም የማስጠንቀቂያ ሳይረኖች በተደጋጋሚ እየተሰሙ መሆኑ ተገልጿል።
እስራኤላውያን ሳይረን በሰሙ ሰዓት መጠለያ ፍለጋ እየሯሯጡ ነው ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic