የከተራ በዓል አከባበር በፎቶ
የከተራ በዓል አከባርን በፎቶ ይመልከቱ
የከተራ በዓል አከባበር በፎቶ
በኢትዮጵያ ኦሮቶዶክ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ የሚከበረው የከተራ በዓል በተለያዩ አካባቢዎች ተከብሯል፡፡ ከተራ የጥምቀት ዋዜማ ላይ የሚከበር ሲሆን የእምነቱ ተከታዮች ከየአድባራቱ ታቦታትን በማጀብ ወደ ጥምቀተ ባህር አምርተዋል፡፡
የእምነቱ ተከታዮች በዛሬው እለት፣ ከየአድባራቱ ታቦታትን በማጀብ ሀይማኖታዊው የጥምቀት በዓል ወደሚከወንበት ጥምቀተ ባህርአድርሰዋል፡፡
የጥምቀት በዓል፣የእየሱስ ክርስቶስን በዮርዳኖስ ወንዝ መጠመቅን ለማስታወስ የእምነቱ ተከታዮች የሚያደርጉት ስነ-ሥርአት ነው፡፡
ምንጃር(ኢራንቡቲ)
ከተራ ጎንደር(ፎቶ የጎንደር ከተማ ኮሙኒኬሽን)
የከተራ በዓል በጃን ሜዳ/ ፎቶ ኢቢሲ