ፖሊስ ገብቶ እስኪያረጋጋው ድረስ የፓርላማው አባላት እርበስርስ ተደባድበዋል
በደቡብ አውሮፓዊቷ ሀገር ኮሶቮ የፓርላማ አባላት መካከል የተፈጠረው ድብድብ በርካቶችን አስገርሟል።
ድብድቡ የተፈጠው አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል በሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አልቢን ኩርቱ ላይ ውሃ ከረጨ በኋላ ነው።
ከዚያ በኋም ፖሊስ ገብቶ እስኪያረጋጋው ድረስ የፓርላማው አባላት እርበስርስ መደባደባቸውም ነው የተገላጸው።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic