ጉዳዩ “ሁም ዲለ ደ ቹክ ሰናም” የተሰኘውን የህንድ ፊልም አስታውሷል
በህንድ ባሂር ግዛት ባል የሁለት ልጆቹን እናት መዳሩ አነጋጋሪ ሆኗል።
ከሶስት ዓመት በፊት የተጋቡት ጥንዶች ትዳር የፈረሰው በሚስትየዋ የመወስለት አባዜ ነው።
የነገሩ መደጋገም ያበሳጫቸው ጎረቤቶቹ ባል በአይኑ እንዲያረጋግጥ ቢያደርጉም የጠበቁት ግን አልሆነም።
የሁለት ልጆቹን እናት የፈቀድሽው ይሁን ብሎ ድሯታል። ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ይጫኑ
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic