በስራ ቦታ ለሰራተኞች ደህንነት የሚሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን ለከፋ ጉዳት እየዳረገ ነው ተባለ
የዓለም ባንክ በሥራ ላይ የሚደርስ አደጋን በበሚመለከት አጥንቶ ያቀረበው ሪፖርት እንደሚያሳየዉ
በዓለም በሥራ ላይ በሚፈጠር አደጋ ምክንያት በቀን 6,300 ዜጎች ይሞታሉ ፡፡
በዓለም ላይ የሠራተኛ ደኅንነትና ጤንነት አጠባበቅ ዙሪያ የተሻሉ በሚባሉ ሀገራት ከ100 ሺህ ሠራኞች መካከል በዓመት ሦስት ዜጎች ይሞቱባቸዋል፡፡