ጭቱ ሀይቅ ከአዲስ አበባ በ200 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል
"ጭቱ ኃይቅ" ከአዲስ አበባ 200 ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከሻሸመኔ በስተ ምዕራብ "አቢያታ ሻላ ሐይቆች ብሔራዊ ፓርክ" በ40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል።
ሀይቁ ላይ ያሉት ባለ ሀምራዊ ቀለም ፊላሚንጎዎች የበርካቶችን ቀልብ ይስባሉ።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic