ስፖርት
ለ48 ሰአታት ኳስን ለማንጠባጠብ የወሰነው ብራዚላዊ
ብራዚላዊው ሪካርዶ ኔቭስ ለ48 ሰአት መሬት ሳያስነካ ኳስን በማንጠባጠብ የዓለም ክብረ ወሰን ለመስበር ማቀዱን አስታውቋል።
ኳስን በማጠባጠብ የዓለም ክበረ ወሰን ባለቤቱ ሪካርዶ ኔቭስ ቀደም ሲል የነበረውን የ34 ሰአት ከ5 ደቂቃ ሰአቱ ወደ 48 ሰአት ለማሳደግ በቂ የአካል እና ስነ-አእምሮዊ ዝግጅት እያደረኩ ነውም ብሏል።